Miriam is a certified life coach who is helping people achieve their goals by being a thinking partner. She is also an experienced personal development trainer.
“Together we will spot the obstacle and work on your transformation in your way to unbridle your greatness, because I strongly believe that your the most capable, resourceful, powerful force in your life. You have the ability to change your life by refocusing your goal and committing to change. Some of the issues I have worked with clients are: others opinion (judgment), relationship, fear, time management, anxiety, and confidence. ”
“ሜሪያም እባላለሁ በህይወት አሰልጣኝነት ሰርቲፋይድ ስሆን በህይወትዎ ውስጥ የሚያጋጥሙ እንቅፋቶች ችግሮችን እንዴት አድርገው ማለፍ እና መፍትሄ ማግኘት እንዳለብዎ የምክር አገልግሎት እሰጣለሁ:: ከመሰጣቸው አገልግሎቶች መሀከል በፍቅር ግንኙነት በፍርሀት በራስ መተማመን በጭንቀት በሰአት አጠቃቀም ዙሪያ ውጤት እና ለውጥ እንዲያመጡ በየግዜው ክትትል በማድረግ አብሬዎት እሰራለሁ ምክንያቱም እርሶ ከፈለጉና ጠንክረው ከሰሩ የማይለወጡበት ምንም ምክንያት እንደሌለ ከፍተኛ የሆነ እምነት አለኝ:: በዚህ የአንድ ለአንድ የምክር አገልግሎት እርስዎ በሚፈልጉት መንገድ የሚፈልጉትን ለውጥ እና የሚመኙትን አላማ ከግብ ለማድረስ አስፈላጊውን ክትትል በማድረግ አብሬዎት ለመስራት ዝግጁ መሆኔን በደስታ እገልፃለሁ:: “
Client Testimonials
Dont’t take our word for it – here’s what our clients say:
The day I discovered Miriam, I was very happy and excited I said to myself, that is what we need, particularly in our community. In our culture, most of us don’t talk about our problems openly, nor ask for guidance and help when we need it but, Miriam is good at reaching out to everyone. Her bright smile and sweet disposition make her easy to approach. I could see her growing very big and making a difference by helping improving so many people live. Miriam’s followers look forward to her wisdom-filled lesson all the time. She has a way of explaining things to everyone without being pushy or judgmental; that is what I like about her. She teaches very realistically also comes with a strategy to follow. She focuses on the point of what she is teaching. It was perfect timing to know Mariam at this time. I was making a plane to make changes in my life to start taking action for things I delayed for a long time. And I was lucky enough to have a one on one coaching with Miriam for 1hour she gave me clarity on how to follow my goals. We discussed how daily activities are necessary to reaching my longtime goals and made my poor time management improving I have seen results from her teaching methods.I am excited to continue learning with Miriam and benefit from her motivation, encouragement, wisdom, and guidance.
Genet Getaneh
ለመጀመሪአይ ጊዜ ሜሪያም ደስታን በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ቻናሎች የማየት እድሉ ገጥሞኝ ነበር
እናም የምታስተምራቸው ምክሮች በጣም ለኔ ትክክል እና ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሁት
በስሟ ዩቱብ እና ኢንስታግራምም ላይ ፍልጌ አገኘኋት ፎልው እና ሰብስክራይብም አደረኳት
ትምህርቶቿንም በደንብ መከታተል ጀመርኩ። ፌስቡክ ላይ 5 day confidence challenge የሚል
የአምስት ቀን ነጻ የግሩፕ ትምህርት እሰጣለሁ የሚል ማስታወቂያዋንም በጀመረች በሁለተኛው ቀን አነበብኩ
በሰአቱም የቀጥታ ትምህርት እየሰጠች ስለነበር የቀጥታ የኦንላይን ግሩፑ ላይ ገባሁ
እናም መሳጭ ትምህርት እንደየሁልጊዜው ተማርኩ ተሳታፊም ሆንኩ። በዛን ጊዜ ግን በግል ባገኛት የሚል ፍላጎት
አደረብኝ እና እኔም የ ሳይኮሎጅ ምክር ፈላጊ በመሆኔ ከሌሎች
አማካሪዎች እሷ ቀለል ያለች እና ትምህርቶቿም ላይ ግልጽነቷን እወደው ስለነበር ምርጫየ አደረኳት።
እናም የኔን የሳይኮሎጅ ችግር ከስር መሰረቱ ለማስወገድ ልክ እንደ እህት ሁና የሚገራርሙ ወሳኝ ጥያቄዎችን ጠየቀች
በዛም መሰረት የተለያዩ ተግባራዊ የሚሆኑ የምተገብራቸው ድርጊቶችን እንዳደርግ ምክሮችን እየሰጠችኝ በጣም ከፍተኛ አድማጭ
በመሆኗም ከልቧ እያደመጠችኝ እናም በኦንላይን ቀጠሮ ሰአት ቀድማ እየተገኝች እየተከታተለችኝ
እኔም ተግባራዊ እያደረኩ በህይወቴ ላይ እንቅፋት እና ትልቅ ጭንቀት ሁኖኝ የነበረውን
ሁለት መሰረታዊ የሳይኮሎጅ ፈተናዎች አንደኛውም ሁለት ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ እንዳስወግደው ስለረዳችኝ እና
ህይወቴንም እየቀየርኩ ስላለሁ እጅግ አድርጌ ከልቤ አመሰግናታለሁ ለወደፊቱም ትልቅ ቦታ ላይ ደርሼ እንደማኮራት እና እንደምመሰክርላት
100% እርግጠኛ ነኝ። ሚርያምየ በጣም አክባሪሽ ነኝ!!!
USA, Washington
AHMED.W
As a first-time client for a session, I have gained clarity on a project that I was planning to do. Miriam has helped greatly in the process. She was very professional, she helped go through the plans and figure out what actions needed to be taken. More importantly from this process, what I realized is that to receive coaching, you do not need to be going through huge hardships. That is one stigma that I was taking a part of as well. Really was an eye-opener. With that being said, I believe regardless of how small or big of a problem is, seeking professionals is a great choice and one you won’t regret.